ከዓመት በላይ በእስር ላይ የቆዩ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት አምደኞች ተፈቱ። ሕጋዊ አንድምታ ይኖረው ይሆን?

Handcuffs hang in a Hamas-run prison where alleged collaborators with Israel are held in Gaza City April 23, 2013. The Islamist Hamas government, which is pledged to Israel's destruction by force of arms, is lauding a recent campaign to root out informant

Your browser doesn’t support HTML5

ከዓመት በላይ በእስር ላይ የቆዩ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት አምደኞች ተፈቱ። ሕጋዊ አንድምታ ይኖረው ይሆን?


በተመሳሳይ ጊዜና ሁኔታ ተይዘው ከአንድ ዓመት በላይ እስር ቤት ከተጣሉት ዘጠኙ የዞን ዘጠኝ አምደኞችና ጋዜጠኞች መካከል አምስቱ ድንገተኛ በሚመስል ሁኔታ በትላንትና በዛሬው እለት ተለቀዋል። ላለፉት 4 ዓመት ከ17 ቀናት በእስር ላይ የቆየችው የአዲስ ፕሬስ፥ የፍትሕ እና ሌሎች ጋዜጦች አምደኛ ርዕዮት ዓለሙም ዛሬ ተለቃለች።

የጋዜጠኞቹንና የኢንተረኔት አምደኞቹን ከእስር የመለቀቅ ዜና ተከትሎ ከተለያዩ ወገኖች አስተያቶች እየተሰሙ ነው።

ከሳሽ አቃቤ ሕግ ታሳሪዎቹን የዞን ዘጠኝ የኢንተረኔት አምደኞች ለመፍታት መወሰኑ ከመገለጡ በስተቀር በመንግስት በኩል የተሰጠ ዝርዝር የለም።

ለመሆኑ እርምጃው የሕግ አንድምታ ምን ይሆን? ትንታኔውን ከዚህ ያድምጡ፤