በእንግሊዝኛው አጠራሩ ‘ሄሬኬን ሚልተን’ የተባለው ዝናም የቀላቀለ እጅግ አደገኛ አውሎ ነፋስ የፍሎሪዳን ክፍለ ግዛት አቋርጦ ሲገሰግስ ያስከተለውን ውድመት እና ይመለከታል። እየተባባሰ የመጣው ይህ ሁኔታ በተለይ ከከባቢ አየር ለውጥ ጋር ያለውን ቁርኝትም ይመረምራል።
ዶ/ር ጥሩሰው አሰፋ የውሃ ጉዳዮች እና የአየር ጠባይ ለውጥ ጥናት ባለ ሞያ ናቸው። ዶ/ር ጥሩሰው በዚሁ ሳቢያ ቤታቸውን ጥለው ለመውጣት ከተገደዱ የታምፓ ፍሎሪዳ ነዋሪም ናቸው።