የፎቶ መድብሎች ሆፕ ጁላይ 21, 2020 የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ማርስ መንኮራኩር አመጠቀች። ከጃፓኑ ታኔጋሽማ የተነሳችው “ሆፕ” የተባለችው መንኮራኩር የማርስን የአየር ሁኔታና ፀባይ እንደምታጠና እአአ በ2021 የካቲት ወር ላይ ማርስ እንደምትደርሰ ተገልጿል።