የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብአዊ መብት ድርጅት በሶማሌ ክልል ያለው ልዩ ፖሊስ ሕገወጥ በሆነ መንገድ ኦሮሞዎችን እየገደለ ነው ካለ በኋላ የኢትዮጵያ መንግሥት ልዩ ፖሊሱን መበተን አለበት ይላል።

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብአዊ መብት ድርጅት በሶማሌ ክልል ያለው ልዩ ፖሊስ ሕገወጥ በሆነ መንገድ ኦሮሞዎችን እየገደለ ነው ካለ በኋላ የኢትዮጵያ መንግሥት ልዩ ፖሊሱን መበተን አለበት ይላል።

የሶማሌና የኦሮምያ ክልሎችን በሚያዋስነው ድንበር አከባቢ ግጭቶች ሲካሄዱ እንደቆዩ የሚታወቅ ነው። የክልሉ አስተዳደሮችም አንደኛው ሌላውን ግጭቱን በማነሳሳት ተግባር እርስ በርሳቸው ሲካሰሱ እንደነበር ዘገባዎች ጠቁመዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ