"በሠብዓዊ መብት አስከባሪዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ጫፍ ደርሷል" - አምነስቲ ኢንተርናሽናል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በአምነስቲ ዘገባ መሠረት፣ በሠብዓዊ መብት አስከባሪዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ጫፍ ደርሷል።

በአምነስቲ ዘገባ መሠረት፣ በሠብዓዊ መብት አስከባሪዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ጫፍ ደርሷል።

“ፍሮንት ላይን ዲፌንደርስ” በመባል የሚታወቀው ግንባር ቀደም የተከራካሪዎች ቡድን እ.አ.አ በ2015 ከነበረው የ156 ሰዎች ሞት ጋር ሲነፃፀር፣ ባለፈው 2016 ዓ.ም. 281 ሰዎች ሠብዓዊ መብት በማስከበር ተግባር ላይ እንዳሉ መሞታቸውን ገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"በሠብዓዊ መብት አስከባሪዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ጫፍ ደርሷል" - አምነስቲ ኢንተርናሽናል