ኢትዮጵያ የአለም የኢኮኖሚ መድረክ የአፍሪቃ ጉባኤ እንድታስተናግድ ተመረጠች፣

ኢትዮጵያ በአባይ ላይ ከሱዳን ጋር ከባድ ችግር የለም አለች

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉ የተወሰኑ ጽሁፎችን ጨምቆ ያቀርባል።

-ኢትዮጵያ የአለም የኢኮኖሚ መድረክ የአፍሪቃ ጉባኤ እንድታስተናግድ ተመረጠች፣

-ኢትዮጵያ የቢን ላዲንን መገደል አሞገሰች

-በአባይ ላይ ከሱዳን ጋር ከባድ ችግር እንደሌለ ኢትዮጵያ ገለጸች

-ኢትዮጵያና ታንዜንያ ለመዋዕለ-ነዋይ በማመቻቸት ጥረታቸው ተሞገሱ

የሚሉት ርዕሶች ናቸው በዛሬ ቅንብራችን የተካተቱት።