Your browser doesn’t support HTML5
አውሮፓውያኑ የአማርኛ መምሕራን
ጀርመናዊውያኑ ዶ/ር ሮኒ ማየር እና ዶ/ር አንድሪያስ ቬተር፤ እንዲሁም የትውልደ ኢትዮጵያ ጀርመናዊው ዶ/ር ጌቴ ገላዬ የሙያ አጋር የአማርኛ መምህራን ናቸው። አማርኛን እንደ ውጭ ቋንቋ ማስተማር።
‘መደበኛነትን ያማከለ’ ይሉታል .. አንድ ወጥ ሥርዓተ ትምህርት መፍጠር እና የአማርኛ ቋንቋ አካዳሚ ማቋቋም፤ ትኩረት ከሚያደርጉባቸው ዐበይት ጭብጦች ውስጥ ዋናዎቹ ናቸው።
ዝርዝሩን ከአሜሪካ ድምጽ የራዲዮ መጽሔት ፕሮግራም ጋር ካደረጉት ውይይታቸው ይከታተሉ።