የይገባኛል ጥያቄ በሚነሣባቸው የአማራ እና የትግራይ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ ሁሉም ወገኖች ለፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት እንዲገዙና ከተንኳሽ ተግባራት እንዲቆጠቡ የፌደራሉ መንግሥት አሳሰበ።
ሁሉም ወገኖች ካለፈው ግጭት ትምህርት መውሰድ እንዳለባቸው፣ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ኃላፊ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።