"በማንነታችሁ ስትደራጁ በማስተዋል ይሁን" - ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ

የባህርዳር ወጣቶች

የአማራ ተማሪዎች ማኅበር በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ከሁሉም ካንፓሶች በተውጣጡ ተማሪዎች ከሰሞኑ ተመስርቷል።

በምስረታው የተገኙት የወልቃይት ጠገዴ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ “በማንነታችሁ ስትደራጁ በማስተዋል ይሁን” ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"በማንነታችሁ ስትደራጁ በማስተዋል ይሁን" - ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ