በአማራ ክልል የነዳጅ እጥረት መደበኛ ሥራዎችን ማስተጓጎሉን ነዋሪዎች ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል የነዳጅ እጥረት መደበኛ ሥራዎችን ማስተጓጎሉን ነዋሪዎች ገለፁ

በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች የነዳጅ እጥረት ማጋጠሙን የገለጹ አሽከርካሪዎች፣ ሥራ ማቆማቸውን ሲናገሩ፣ ነዳጅ በመጠቀም በመስኖ የሚያለሙ አርሶ አደሮችም ሰብላቸው መድረቁን አመልክተዋል፡፡

ችግሩ መፈጠሩን ያመነው የአማራ ክልል ንግድ ቢሮ በበኩሉ፣ መፍትሔ ለመስጠት አዲስ አሠራር እየተከተለ መሆኑን ገልጿል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።