የብሄር አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ዓመታዊ ጉባዔ ነገ ከመስከረም 17 – 21 በባህር ዳር ያካሄዳል፡፡
ባህር ዳር —
የብሄር አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ዓመታዊ ጉባዔ ነገ ከመስከረም 17 – 21 በባህር ዳር ያካሄዳል፡፡ ምን አዲስ ነገር ትጠብቃላችህ? በማለት ዘጋቢያችን አስቴር ምስጋናው አንዳንድ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎችን አነጋግራለች፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ከብአዴን ዓመታዊ ጉባዔ ምን ይጠበቃል?