አዴፓ እና አዴኃን በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አቶ ማተቤ መለስ /አዴኃን/፣ አቶ ምግባሩ ከበደ/አዴፓ/

አቶ ማተቤ መለስ /አዴኃን/፣ አቶ ምግባሩ ከበደ/አዴፓ/

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(አዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ(አዴኃን) አንድ ፓርቲ ሆነው በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(አዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ(አዴኃን) አንድ ፓርቲ ሆነው በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

የድርጅቶቹ ከፍተኛ አመራሮች ትላንት በሰጡት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፣ ፓርቲዎቹ ውኅደቱን የፈፀሙት የአማራን ሕዝብ ጥያቄዎች በጋራ ለመመለስ ነው ብለዋል። ፓርቲዎቹ የዓላማም ይሁን የፕሮግራም አንድነት በመፍጠር ተዋህደው ለመሥራት ተስማምተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

አዴፓ እና አዴኃን በጋራ ለመሥራት ተስማሙ