የአዴፓ የማዕከላዊ ኮሚቴ የፖለቲካ ዘርፍ በወቅታዊ ጉዳይ

አብርሃም አለኸኝ

ችግሮች ሲፈጠሩ ከችግሮች ጀርባ እነማን እንዳሉ የማንረዳ አመራሮች ሆነን ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ህልውናና ለኢትዮጵያ አንድነት ስንል፣ አስፈላጊውን መስዋህት ለመክፈል ቆርጠን የተነሳን፡ ከፓርቲ በላይ ህዝብ ይበልጣል የሚል አስተሳሰብ ስላለን ነው።

ይህንን ያሉት የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ ናቸው።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአዴፓ የማዕከላዊ ኮሚቴ የፖለቲካ ዘርፍ በወቅታዊ ጉዳይ