መምህራን 46 ጥያቄዎችን በመያዝ በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ አካሄዱ።
ባህር ዳር —
የደሞዝ፣ የጥቅማጥቅምና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ዋና ዋናዎቹ ናቸው ጥያቄዎቹ የፌደራልና የክልል መንግሥታትን ስለሚመለከት በሂደት መልስ ይሰጥበታል ሲል መንግሥት ምላሽ ሰጥቷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ