ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች አለመረጋጋትና የእሣት ቃጠሎ እየደረሰ መሆኑ ይዘገባል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች አለመረጋጋትና የእሣት ቃጠሎ እየደረሰ መሆኑ ይዘገባል።
ባለሥልጣናት ለችግሩ ምክንያት - የመንግሥቱን የምህረት አዋጅ ተከትሎ ለታራሚዎች የሚሰጡ ትርጉሞች መዛባት መሆናቸውን ይናገራሉ።
በደብረማርቆስ ማረሚያ ቤት ትላንት የተነሳውን የእሳት ቃጠሎ አስመልክቶ - ሰሎሞን ክፍሌ ወደ አማራ ክልል ጽሕፈት ቤት ደውሎ ነበር።
የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊውን አቶ ንጉሡ ጥላሁንን አነጋግሯል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5