የአማራ ክልል አመራሮች በዋሺንግተን ዲሲ

የአማራ ክልል አመራሮች በዋሺንግተን ዲሲ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራስየዊ ሪፖብሊክ መንግሥት የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የአመራር ቡድን ዕሁድ ዕለት ዩናይትድ ስቴትስ ገብቶ ቨርጂንያ ክፍለ ሀገር በሚገኝ ሂልተን ሆቴል ከፍተኛ ብዛት ያላቸው ሰዎች በተገኙበት የደመቀ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራስየዊ ሪፖብሊክ መንግሥት የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የአመራር ቡድን ዕሁድ ዕለት ዩናይትድ ስቴትስ ገብቶ ቨርጂንያ ክፍለ ሀገር በሚገኝ ሂልተን ሆቴል ከፍተኛ ብዛት ያላቸው ሰዎች በተገኙበት የደመቀ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሌሎቹ የአመራር ክልል አስተዳደር አባላት ዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ አቶ መላኩ አለበልና አቶ ምግባሩ ከበደ ናቸው። በስብስባው ወቅት ውይቶች ተካሄደዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ክልል አመራሮች በዋሺንግተን ዲሲ

በቦታው ከተገኙት ሰዎች ለቀረቡት ጥያቄዎች ከአማራ ክልል መሪዎቹ መልስ ተሰጥቶባቸዋል። ኦፊሴላዊው ስብሰባ የተጀመረው የሀይሞኖት መሪዎች ተወካዮች በሰጡት ቡርኬና የኦሮሞ እንግዶች ተወካዮች ባደረጉት ንግግር ነበር።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ክልል አመራሮች በዋሺንግተን ዲሲ