በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ መንግሥት የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የአመራር ቡድን ባለፈው ሳምንት እሁድ ዩናይትድ ስቴትስ መግባቱ የሚታወስ ነው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ መንግሥት የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ የአመራር ቡድን ባለፈው ሳምንት እሁድ ዩናይትድ ስቴትስ መግባቱ የሚታወስ ነው። ቨርጂንያ ክፍለ ሀገር በሚገኝ ሂልተን ሆቴል ከፍተኛ ብዛት ያላቸው ሰዎች በተገኙበት የደመቀ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሌሎቹ የአማራ ክልል መስተዳደር አባላት ዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ አቶ መላኩ አለበልና አቶ ምግባሩ ከበደ ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5
የአማራ ክልል አመራሮች ህዝባዊ ውይይት
በስብስባው ወቅት ውይይቶች እንደተካሄድና በቦታው ከተገኙት ሰዎች ለቀረቡት ጥያቄዎች ከአማራ ክልል መሪዎቹ መልስ እንደተሰጠባቸው የሚያወስ ሲሆን ዛሬ በጥያቄና መልሶቹ እንዲሁም በውይይቶቹ ላይ ያተኮረ ቅንብር እናቀርባለን።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአማራ ክልል አመራሮች ህዝባዊ ውይይት