ባህር ዳር —
በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የኮሮናቫይረስ ለይቶ ማቆያም ሆነ የመመርመሪያ መሳሪያ በሙሉ አቅሙ እየሰራ እንዳልሆነ አንዳንድ የህክምና ባለሙያዎች ተናገሩ። የጤና ባለሙያዎች ራስን መከላከያ እና ሌሎች አቅርቦቶች በበቂ ሁኔታ አልተሟሉም ብለዋል።
የአማራ ክልል የህብረተሰብ ሳይንስ ኢንስቲትዩትም የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ መሳሪይው በቦታ እጥረት ምክንያት በሙሉ አቅሙ እየሰራ አይደለም ይላል፤ መንግሥት በበኩሉ ችግሩ ቀስ በቀስ ይፈታል ብሏል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5