“የልጄን ዐይን አይቼ ብሞት ጥሩ ነበር” - ልጃቸው የታሰረባቸው የ82 ዓመት አባት

በእስር ላይ የሚገኘው የጎንደር ዩኒቨርስቲ መምሕር ጌታ አስራደ

በሽብር ወንጀል ተከሶ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የሚገኘው የጎንደር ዩኒቨርስቲ መምሕር ጌታ አስራደ ከእስር እንዲፈታ ቤተሰቦቹ ተማፀኑ።

ሌሎች እስረኞች በይቅርታና በምሕረት እየተለቀቁ በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱ እስረኞች ግን አሁንም ድረስ ጭለማ ቤት ውስጥ ተዘግቶባቸው ይገኛሉ ብለዋል።

የመምሕር ጌታ አስራደ ጠበቃ አቶ አለልኝ ምሕረቱ ይቅርታና ምሕረቱ ለሁሉም እኩል ሊሰጥ ይገባል ብለው ለፍርድ ቤትና ለጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቤቱቱታ ማቅረባቸውን ተናግረዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

“የልጄን ዐይን አይቼ ብሞት ጥሩ ነበር” - ልጃቸው የታሰረባቸው የ82 ዓመት አባት