አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ሆኑ።
ባህር ዳር —
አቶ ተመስገን ሹመቱን ባፀደቀላቸው የክልሉ ምክር ቤት ፊት ቃለ መኀላ ከፈጸሙ በኋላ ባደረጉት ንግግር "ለታላቁ የአማራ ህዝብና ለታላቋ ኢትዮጵያ ስንል ታላቅ ሥራ እንሠራለን" ብለዋል።
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ሹመት