የአማራና የቅማንት ሕዝብ

የአማራና የቅማንት ሕዝብ በባህል፣ በቋንቋ፣ በሃይማናትና በሥነ ልቦና አንድ ሕዝብ ነን፣ ሊለያዩን የሚሹ ወገኖችን ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመቆም ስለ ሰላም እንሰራለን ሲሉ በጎንደር በተደረገው የሰላም ውይይት ላይ የተገኙ የሁለቱም ወገን ተሳታፊዎች ተናገሩ።

የአማራና የቅማንት ሕዝብ በባህል፣ በቋንቋ፣ በሃይማናትና በሥነ ልቦና አንድ ሕዝብ ነን፣ ሊለያዩን የሚሹ ወገኖችን ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመቆም ስለ ሰላም እንሰራለን ሲሉ በጎንደር በተደረገው የሰላም ውይይት ላይ የተገኙ የሁለቱም ወገን ተሳታፊዎች ተናገሩ።

የክልሉ የሰላምና የደኅንነት ቢሮ ኃላፊ ብርጌዲል ጄኔራል አሳምነው ጽጌ በበኩላቸው፣ «አጥፊዎችን ለህግ እናቀርባለን፤ በዚህ ረገድ ሕዝቡ ይልቁንም ወጣቱ ሊተባበረን ይገባል» ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራና የቅማንት ሕዝብ