የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ቅድመ ማስጠንቀቂያ

ባህር ዳር

ባህር ዳር

የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ከመደበኛ ግዜ የተለየ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል በመጠቆም ቅድመ ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ።

በምዕራቡና ምሥራቁ የአማራ ክልል አካባቢ የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተዘጉ የውሃ መተላለፊያዎችን በመክፈትና የተሰበሩ ድልድዮችን በመጠገን አስቀድመው ራሳቸውን ከጎርፍ አደጋ የመከላከል ሥራ እንዲሰሩ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ቅድመ ማስጠንቀቂያ