የኮሮናቫይረስን የመከላከል ቅድመ ዝግጅት - በአማራ ክልል

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ተመስገን ጥሩነህ

በደቡብ ወሎና በደሴ ከተማ አስተዳደር አካባቢዎች የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚደረጉት ቅድመ ዝግጅቶች ተስፋ ሰጭ መሆናቸውን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ተናገሩ፡፡

ርዕሰ መስተዳደሩ ተመስገን ጥሩነህ የተጠናከረ የመከላከል ተግባራት ቢኖሩም ዋጋ የሚያስከፍሉ መዘናጋቶች እየተስተዋሉ መሆኑን አስገንዝበው የወጡ ህጎችን ደረጃ በደረጃ ተግባራዊ የማድረግ ሥራዎች እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡

በአካባቢው የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት ርዕሰ መስተዳድሩ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀቸውን የናሙና መመርመሪያ ላቦራቶሪ መርቀዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ለባህርዳርና ለእንጂባራ አካባቢዎችም የመመርመሪያ ላቦራቶር አበርክቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኮሮናቫይረስን የመከላከል ቅድመ ዝግጅት - በአማራ ክልል