የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ

የማንነትን ጥያቄ ሽፋን በማድረግና ሕገ ወጥ አደረጃጀት በመፍጠር የአማራ ክልልን ለማተራመስ ሲሠራ የነበረው ሴራ በህዝቡና በፀጥታ ኃይሉ ማክሸፍ መቻሉን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ።

ህወሓት የሀሰት መረጃዎችን እያሰራጨ የአማራንና የትግራይ ህዝብ ለመለያየት ከመጣሩ ባለፈ በድንበር አካባቢ እያደረገ ያለውን ትንኮሳ የሚመለከተው አካል ፈር ሊያስይዘው ይገባል ተብሏል። የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ጀምሯል።

ምክር ቤቱ በዛሬዉ ውሎው የክልሉን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ