በቆቦ ከተማ አካባቢ ከመንግሥት ኃይሎች ጋራ በተደረገ ግጭት የሞት እና አካል ጉዳት ደረሰ

Your browser doesn’t support HTML5

በቆቦ ከተማ አካባቢ ከመንግሥት ኃይሎች ጋራ በተደረገ ግጭት የሞት እና አካል ጉዳት ደረሰ

በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ አካባቢ፣ ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ጋራ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ፣ የሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የቆቦ ከተማ ነዋሪ፣ ግጭቱ፥ በቆቦ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው ቀመሌ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ እንደተቀሰቀሰ ተናግረዋል፡፡

ከሰሜን ወሎ ዞንና ከራያ ቆቦ ወረዳ፣ መንግሥታዊ አመራሮችን፣ እንዲሁም የጸጥታ አካሉን ለማግኘት ጥረት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።