ዜና ኢፍትሃዊ ያለውን የአስተዳደር አሠራር በመቃወም ራሱን የሰዋው መምህር ቀብር ዛሬ ተፈጸመ ኖቬምበር 15, 2011 በደቡብ ክልል ዳዉሮ ዞን ተርቻ ከተማ በባለስልጣናት ይካሄዳል ያለውን ኢፍትሃዊ የአስተዳደር አሠራር በመቃወም ራሱን የሰዋው የአካባቢዉ ነዋሪ የቀብር ሰነስርዓት ዛሬ ተፈጸመ።