ኢትዮጵያና ግብጽ ስለ ህዳሴ ግድብ ጥናት ለማድረግ ተስማሙ

የዛሬው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ዝግጅታችን

-ኢትዮጵያና ግብጽ ስለ ህዳሴ ግድብ ጥናት ለማድረግ ተስማሙ

-የአፍሪቃ ቀንድ ስደተኞች በሞዛምቢክና በታንዜንያ የሚገጥማቸው ስቃይ

-ጋዜጠኛ አርጋው አሽኔ ለኑሮው መመሳቀል ዊኪሊክስን ተጠያቂ አደረገ የሚሉትን ርዕሶች

ይዞ ቀርቧል።