መቀሌ አሜሪካን ኮርነር

Your browser doesn’t support HTML5

"መቀሌ አሜሪካን ኮርነር" ወጣቶች የሚጠቀሙበት የመረጃና ቴክኖሎጂ ማዕከል ስለሚሰጠው አገልግሎቶችና፣ ወጣቶች ከማዕከሉ ምን እያገኙ እንደሆነ ይናገራሉ። ማዕከሉ በአሜሪካ መንግሥትና መቀሌ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የተሰራ ነው።