አዲሷ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት በኃላፊነት ቆይታቸው ዋነኛው ትኩረታቸው ሰላምን ማስፈን እንደሆነ ገለፁ፡፡
አዲስ አበባ —
አዲሷ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት በኃላፊነት ቆይታቸው ዋነኛው ትኩረታቸው ሰላምን ማስፈን እንደሆነ ገለፁ፡፡ ሀገር ለመገንባትም የሰላም አስፈላጊነትን ከመግለፅ አልፈው በብርቱ ተማፅነዋል፡፡
በሌላም በኩል ደግሞ ለዘላቂ ሰላም ዋስትና ያለው ዴሞክራሲ እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አዲሷ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ