Your browser doesn’t support HTML5
በአፍሪካ ቀንድ የዩናይትድ ስቴት ውጭ ጉዳይ ልዩ መልእክተኛ አምባሳደር ማይክ ሃመር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች በፕሪቶሪያው ስምምነት አፈፃፀም አስመልክቶ ተወያዩ::
አምባሳደሩ ከአስተዳደሩ ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ኔትናንት ፃድቅን ገብረትንሳኤ ጋራ ነው የተወያዩት::
በሌላ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴወድሮስ ኣድሓኖም በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት ህዝብ በማስቀደም በሰላማዊ ውይይት እንዲፈታ ጠየቁ::