ማይክ ራይነር በጂግጂጋ የተደረገላቸው አቀባበል

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ራይነር ዛሬ ከሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጣፋ ሞሐመድ ጋር በክልሉ ሰላምና ፀጥታ እንዲሁም በልማት ጉዳዮች ላይ ተነጋግረዋል። የተለያዩ የልማት ተቋማትንም ጎብኝተዋል። በቦታው የሚገኘውን የአሜሪካ ድምፅራድዮ ዘጋቢ መላስካቸው አመሀን ስለጉብኝቱ እንዲያብራራልን አነጋግረነዋል።