የመኢአድ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

መኢአድ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ በደቡብ ኢትዮጵያ በአያሌ አባሎቹና ሌሎች ዜጎች ላይ ህገወጥ እስራትና እንግለት የተፈፀመባቸው እንደሆነ አስታወቀ፡፡

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ በደቡብ ኢትዮጵያ በአያሌ አባሎቹና ሌሎች ዜጎች ላይ ህገወጥ እስራትና እንግለት የተፈፀመባቸው እንደሆነ አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያደረገው ምርመራም ተመሳሳይ ችግር እንዳለ አመለከተ፡፡

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የመኢአድ መግለጫ