የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ፣ ሰማያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ፣ ሰማያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል።
ሦስቱም ድርጅቶች ትናንት - ዕሁድ ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ባካሄዱት ሕዝባዊ ስብሰባ ነው ይህንኑ ስምምነታቸውን ይፋ ያደረጉት።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ሦስት ፓርቲዎች በዋሺንግተን ዲሲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ