ሦስት ከፍተኛ አመራሮቹን ጨምሮ 13 ሰዎች በጋሞ ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ መታሰራቸውን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
የደቡብ ብሄር-ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሰዎቹ መታሰራቸውን ሲያረጋገጥ፤ ምክንያቱ ግን ከፓርቲ አባልነትና ሥራ ጋር የታያያዘ አይደለም ብሏል፤ ጉዳያቸው እየተጣራ መሆኑንም አመልክቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5