ዓለምአቀፍ የኤድስ ጉባዔ ደርባን ደቡብ አፍሪካ ላይ ተጀምሯል

  • ቆንጂት ታየ

ተዋናይት ቻርሊዝ ቴሮን በዓለምአቀፍ የኤድስ ጉባዔ ደርባን ደቡብ አፍሪካ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም መልዕክተኛ የሆነችው አሜሪካዊት ተዋናይት ቻርሊዝ ቴሮን እኤአ 2030 ዓ.ም የመጨረሻው ዓመታዊ ዓለምአቀፍ የኤድስ ጉባኤ ይሁን ስትል ጥሪ አቀረበች።

ቴሮን ጥሪውን ያቀረበችው ትናንት ሰኞ ደርባን ከተማ በተከፈተው ሃያ አንደኛው ዓለም አቀፍ የኤድስ ጉባዔ መክፈቻ ላይ ባሰማችው ንግግር ነው።

የተመድ ኤድስን በ2030 ዓ.ም. ለማስወገድ የያዘው ራዕይ እንዲሳካ መንግስታት ተመራማሪዎች እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካሎች በሙሉ በሽታውን በበለጠ ወጪና ዓቅም መድበው እንዲዋጉት አሳስባለች።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለምአቀፍ የኤድስ ጉባዔ ደርባን ደቡብ አፍሪካ ላይ ተጀምሯል