ዜና እረፍት

Your browser doesn’t support HTML5

አሀዱ ሳቡሬ አጠገበኝ ወሬ" በሚል ልዩ መጠሪያ የሚታወቁት አንጋፋው ጋዜጠኛና ዲፕሎማት የ94 ዓመት አዛውንት አሀዱ ሳቡሬ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በ94 ዓመት ዕድሜአቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ። በአፄ ሀይለስላሴ ዘመነ መንግሥት በተለያዩ የመንግሥት የኃላፊነት እርከን ያገለገሉት ጋዜጠኛና አምባሳደር አሀዱ ሳቡሬ ያረፉት ሎስአንጀለስ ከተማ ውስጥ ሲሆን ሥርዓተ ቀብራቸውም እዛው ሎስአንጀለስ እንደሚደረግ ቤተስቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገልፅዋል::