የአጊቱ ወላጆች ስለ ሟቿ ልጃቸው

ፎቶ ፋይል፦ የአጊቱ ጉደታ

ጣሊያን ሃገር የተገደለችውን የአጊቱ ጉደታ አስከሬን ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባት ጥረት በማደረግ ላይ መሆናቸውን ወላጆቿ ገለጹ።

አጊቱ ብርቱና ጠንካራ የነበረች መሆኗንና በሀገር ውስጥም በተመሳሳይ የሥራ መስክ ለመሰማራት ዕቅድ እንደነበራት ወላጅ አቧቷ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአጊቱ ወላጆች ስለ ሟቿ ልጃቸው