የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ያዘጋጁት በግብርና ላይ የተሰማሩ አፍሪካውያን ሴቶች የልምድ ልውውጥ መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
አዲስ አበባ —

መድረኩ በዘርፉ መሪ የሆኑ ሴቶች አዳዲስ የግብርና ቴክኖሌጂ እንዲለዋወጡ እና እንዲያሰራጩ እንደሚያግዝ ተገልጿል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5