በዩናይትድ ስቴይትስ የሚኖሩ አፍሪካዊያንና አፍሪካዊ ትውልድ ያላቸው አሜሪካዊያን በአዲሲቷ ሀገራቸው ድምፅ በመስጠት በፖለቲካ ሂደቱ ያላቸው ተሳትፎ እየጨምረ ሔዷል።
ዋሽንግተን —
በአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የአፍሪካ ዝግጅት ክፍል የተሰናዳ ውይይት ላይ የተሳተፉ የማህበረሰቦች የምርጫ ተሳትፎ ባለሙያዎች እንዳስረዱት፤ ኢትዮጵያዊያን፤ አፍሪካዊያንና ሌሎችም በዩናይትድ ስቴይትስ የፖለቲካ ሂደት የሚያደርጉት ተሳትፎ፤ ለራሳቸውና ለልጅቾቻቸው የወደፊት ህይወት ስኬት ወሳኝ ነው።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5