32ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ተካሄደ።
አዲስ አበባ —
በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን የተገናኙት የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን መሪዎች ትናንት በህዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረ ውይይት የሦስትዮሽ አካሂደዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን መሪዎች በህዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረ ውይይት