የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶንዮ ጉተሪሽ በሶርያ የሚካሄደው ጦርነት ለ30 ቀናት ያህል እንዲቆም የጸጥታው ምክር ቤታ ያሳለፈውን ውሳኔ መንግስታት ባለመተግበራቸው ነቀፌታ አቅርበዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶንዮ ጉተሪሽ በሶርያ የሚካሄደው ጦርነት ለ30 ቀናት ያህል እንዲቆም የጸጥታው ምክር ቤታ ያሳለፈውን ውሳኔ መንግስታት ባለመተግበራቸው ነቀፌታ አቅርበዋል።
የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብት ክፍል የሚያደርገውን የአራት ቀናት ጉባዔ ሲከፍቱ ጉተረሽ ባደረጉት ንግግር ውጊያው አሁኑኑ እንዲቆም ጥሪ አቀርበዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አፍሪካ ነክ ርዕሶች