በአፍሪካ የቤተሰብ ሕግ የጾታ መድልኦ እንደሚያሳይ አዲስ ጥናት አመለከተ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪካ የቤተሰብ ሕግ የጾታ መድልኦ እንደሚያሳይ አዲስ ጥናት አመለከተ

በአብዛኛው የአፍሪካ ሃገራት ባሉ የቤተሰብ ሕግጋት የሚታየው ክፍተት በሴቶች እና በልጃገረዶች ላይ የሚታየውን መገለል በማባባስ ላይ እንደሆነ አንድ አዲስ ጥናት አመልክቷል።

በጾታዎች መካከል እኩልነት እንዲሰፈን በመሥራት ላይ ያለው ዓለም አቀፉና ትርፋማ ያልሆነው ድርጅት “ኢኳሊቲ ናው” እንደሚለው፣ የጾታ ግንኙነት፣ ትዳር እና ውርስን በተመለከቱ እና በሌሎችም ጉዳዮች የሚወጡ ሕግጋት ለወንዶች ያጋደሉ በመሆናቸው ሴቶችን ወደ ተስፋ መቁረጥ እየገፉ ናቸው።

የቪኦኤው ላሜክ ማሲና ከብላንታየር ማላዊ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።