የአፍሪካ የብስክሌት ዋንጫ - በአሥመራ

ከረዥም ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የአህጉር ዓቀፍ የብስክሌት ውድድር በአሥመራ እየተካሄደ ነው፡፡