በአፍሪካ ከአየር ንብረት ጋራ የተያያዙ አደጋዎችን ለመቀነስ የሚረዳ ዝግጁነት ላይ እየተሠራ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪካ  ከአየር ንብረት ጋራ የተያያዙ አደጋዎችን ለመቀነስ የሚረዳ ዝግጁነት ላይ እየተሠራ ነው

የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን የሚያጋጥሙ ከአየር ንብረት ጋራ የተያያዙ አደጋዎች ከጊዜ ወደጊዜ እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ በመኾኑም የቀጣናውን ሀገራት ያሰባሰበው ኢጋድ ሀገራቱ ከሰብአዊ ረድዔት ተቋማት ጋራ በመኾን የአደጋ ዝግጁነት መርሐ ግብሮችን በማሰናዳት ላይ ይገኛል፡፡ ዓላማውም በስምንቱም የቀጣናው ሀገራት የአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዐቶች በመዘርጋት አደጋዎች ቢከሰቱ የሚደርሱ ጉዳቶችን ለመቀነስ እንዲቻል መኾኑን ከናይሮቢ በጁማ ማጃንጋ ያደረሰን ዘገባ አውስቷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።