የአፍሪካና የአሜሪካ የኢነርጂ ትብብር

  • መለስካቸው አምሃ

የአሜሪካ-አፍሪካ የኢነርጂ ጉባዔ

የአፍሪካና የዩናይትድ ስቴትስ የኢነርጂ ሚኒስትሮች ጉባዔ ዛሬ፤ ማክሰኞ፣ ግንቦት 26 ዓ.ም አዲሳባ ላይ ተጀምሯል።

የአሜሪካ-አፍሪካ የኢነርጂ ጉባዔ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካና የአሜሪካ ትብብር በኢነርጂ



የአፍሪካና የዩናይትድ ስቴትስ የኢነርጂ ሚኒስትሮች ጉባዔ ዛሬ፤ ማክሰኞ፣ ግንቦት 26 ዓ.ም አዲሳባ ላይ ተጀምሯል።

የኃይል ምንጭ ኃብት አካባቢያዊ ትስስርን ለማፋጠን ይረዳል ስትል ገልፃለች፡፡

የአገሪቱ ራዕይ የኤሌክትሪክ ኃይልን በአካባቢዋ ካሉ ሃገሮች ባሻገርም እስከ ደቡብ አፍሪካና እስከ የመን ድረስ ላሉ አገሮች ለማዳረስ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ተናግረዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምኃን ዘገባ ያዳምጡ።