የአፍሪቃ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክ ቅድመ ምርጫ ትዝብት

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪቃ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክ ቅድመ ምርጫ ትዝብት


የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ያወጣው የቅድመ-ምርጫ ትዝብት በኢትዮጵያ ኅገ መንግስትና ሌሎች ዓለም አቀፍ ሕግጋት የተረጋገጡ መሠረታዊ ነጻነቶችን ይጋፋሉ የሚል የሚታሰቡ አንዳንድ የኅግ ድንጋጌዎች እንደገና መታየት ይችላሉ የሚል አስተያየት ያለው መሆኑን ይፋ አደረገ።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ተአማኒ ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ለማካሄድ የሰጠውን ቃል ኪዳን ተግባራዊ እንዲያደርግ አበረታቷል።

በአንጻሩ፥ መላው የአገሪቱ ኅዝብና ተወዳዳሪ ፓርቲዎች ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ብርቱ ትዕግስት እንዲያሳዩ ተማጽኗል። ዝርዝሩን ከዚህ ያድምጡ፣