Your browser doesn’t support HTML5
ታዳጊ ሀገሮችን ለኒውክሊየር ኃይል ተጠቃሚነት ያበቃል የተባለለት አዲሱ የኤሌክትሪክ ኅይል ማመንጫ ቴክኖሎጂ
በአንግሊዝኛ የምህጻር ስማቸው ኤስ.ኤም.አር ተብለው የሚጠሩት ትናንሽ የኒውክሊየር ኅይል ማመንጫዎች ከበርቴ ላልኾኑት ሀገሮች በንጽጽር በርካሽ ወጪ የኒውክሊየር ኅይል እንደሚያስገኙ የጉዳዩ አዋቂዎች ይናገራሉ፡፡
SMR ምንድናቸው?
ጠቃሚነታቸውን የሚናገሩት ወገኖች አብዝቶ ያስደሰታቸው ምንድነው?
የቪኦኤው ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።