በማዕከላዊ አፍሪካ ላይ ሲቪሎችን የሚገድልና የወሲብ ጥቃት የሚፈጽም አዲስ ታጣቂ ቡድን ተፈጥሯል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የቡዱኑ መጠርያ “ዘ ስሪ አር” የሚል ነው።
/Return, Reclamation and Rehabilitation/ ከሚሉት ቃላት የተወሰደ ነው።
ቃላቱ ሲተረጎሙ /መመለስ፣ ማስመለስና መልሶ መቋቋም/ የሚሉ ናቸው።
ሁዩማን ራይትስ ዋች የተባለው የሰብዓዊ መብት ድርጅት ቡድኑ የሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብን በማመስ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች ከየመኖርያቸው እንዲፈናቀሉ አድርጓል ማለቱን የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ጆ ዲካፑአ ባዘገጀው ዘገባ ጠቅሷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በማዕከላዊ አፍሪካ አዲስ ታጣቂ ቡድን ተፈጠረ