የዶናልድ ትራምፕ መመረጥ ለአፍሪካ በተለይም ለኢትዮጵያ - ዶ/ር አየለ በከሬ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ

ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

የዶናልድ ትራምፕ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንትነት መመረጥ በአጠቃላይ በአፍሪካ በተለይም ደግሞ በኢትዮጵያ ላይ ሊኖረው ስለሚችለው አንድምታ እንዲተነትኑልን የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ የሆኑትን ዶ/ር አየለ በከሬን ጋብዘናል፡፡

ዶ/ር አየለ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ የቅርስ ጥበቃ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡

ከአዳነች ፍስሃዮ ጋር ያደረጉትን ውይይት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የዶናልድ ትራምፕ መመረጥ ለአፍሪካ በተለይም ለኢትዮጵያ - ዶ/ር አየለ በከሬ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪ