የናይል ወንዝ በውድቅዳቂ ቆሻሻ ተሞልቷል

ከእንስሳት እርድ በኋላ ደሙ እና ሌሎች ትርፍራፊ ነገሮች አባይ ወንዝ ላይ ከሌሎች ቆሻሻዎች ጋር ተደባልቆ ይታያል፡፡

ሰዎቹ ከእርድ በኋላ እንጀቱን አባይ ወንዝ ውስጥ ያጥባሉ፡፡

ታዳጊው የላም አንጀትን ከእርድ በኋላ በአቅራቢያ ካለ የአባይ ወንዝ ውስጥ ያጥባል፡፡ 
 
ታዳጊው የላም አንጀትን ከእርድ በኋላ በአቅራቢያ ካለ የአባይ ወንዝ ውስጥ ያጥባል፡፡ 

የቆሻሻ መጣያ እና ውድቅዳቂ በአባይ ወንዝ ላይ ቦር፣ ጆንግሌይ ግዛት፣ ደቡብ ሱዳን